heroaw.wordpress.com
የእውነተኛ ምሁር ባህሪያት
እውነተኛ ምሁር በእውቀቱ አይመካም እውነተኛ ምሁር እውቀቱን ትልቅ ነገር አያደርገውም፡፡ እውነተኛ የተማረ ሰው እውቀት ስላለው ሌላ እውቀት የለሌለውን አይንቅም፡፡ እውነተኛ ምሁር ሌላውን በማክበሩና በትህትናው ይታወቃል፡፡ እውነተኛ ምሁር ሌሎችን በእውቀት እንዲያገለግል ስጦታ እንደተሰጠው አገልጋይ ራሱን ያያል፡፡…