heroaw.wordpress.com
ለምንወደው የምንሰጠው የፍቅር ስጦታ
ለምንወደው ሰው ምን አይነት የፍቅር ስጦታ ልስጠው ብላችሁ ብታስቡና እና የመረጃ መረብን ብትጠይቁ የፍቅር ስጦታ ሃሳቦች የሚል ብዙ አማራጭ ታገኛላችሁ፡፡ ለምትወደው ሰው እንደዚህ አይነት ስጦታ ብትሰጠው መልካም ነው የሚል ሃሳብ ይሰጣችኋል፡፡ ለዚህ በአል ይህንን ስጦታ ብትሰጠው ሰው ደስ ይለዋል የሚል ብዙ የስጦ…