heroaw.wordpress.com
ወንጌልን ለማካፈል የሚጠቅሙ ነጥቦች
ወንጌልን ለማካፈል የተወሰነ ቀመር የለውም፡፡ ሰው እግዚአብሄር ያደረገለትን በራሱ ቋንቋና መንገድ ሊመሰክር ይችላል፡፡ በአጠቃላይ ግን ወንጌልን ለሌሎች ለመመስከር የሚጠቅሙ አምስት ነጥቦችን ከመፅሃፍ ቅዱስ እንመልከት፡- እግዚአብሄር ሰውን የፈጠረው ፍፁም አድርጎ በመልኩና በአምሳሉ ነበር ፡፡ እግዚአብሔርም አለ፦…