heroaw.wordpress.com
ክርስትያን ራሱን ማግለል ያለበት ሰባቱ የፉክክር መድረኮች
ለእግዚአብሄር ክብር ተፈጥረናል፡፡ እግዚአብሄር ለልዩ አላማ ፈጥሮናል፡፡ አንዳችን ከሌላችን የተለየ ጥሪ አለን፡፡ እግዚአብሄር በህይወታችን ያስቀመጠውን ጥሪ መፈፀም የህይወት ምድብ ስራችንና ተልእኳችን ነው፡፡ እግዚአብሄር በህይወታችን ያስቀመጠው ሃይልና ፀጋ ለዚህ እግዚአብሄ ለጠራን ተልእኮ የሚበቃ ነው፡፡ ከዚህ…