heroaw.wordpress.com
መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው
ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው። 1ኛ ዜና 4፡10 ያለንበት ደረጃ ፍፃሜያችን አይደለም፡፡ ስለዚህ ነው እንደያቤጽ አይነት ስሜት የሚሰማን፡፡ ልባችን ለመስፋት የሚጮኸ…