heroaw.wordpress.com
በፖለቲካ ውጥረት ወቅት ክርስቲያን ማድረግ የሌለበት 5 ነገሮች
ፖለቲካ ውጥረት ሲነግስ ክርስቲያኑ ምን ማድርግ እንዳለበት የሚመክረው ብቸኛ መካሪ የእግዚአብሄር ቃል ነው፡፡ በእግዚአብሄር ቃል ሚዛናዊነቱን የጠበቀ ድርጊቶችን ብቻ በማድረግ በዚህ ጊዜ ለሌሎች መልካም ምሳሌ ለመሆን ይህን እድል መጠቀም ይኖርብናል፡፡ ጥበብን አለመጣል እንደ ክርስቲያን እያንዳንዱ ነገሮቻችን በሌሎ…