heroaw.wordpress.com
ስልጣኑ በእጃችን ነው !
ሰው ሲፈጠር ፈቃድ ያለው ተደርጎ ስለተፈጠረ አንድን ነገር ከማድረጉ በፊት ያስባል ምን ማድረግ እንዳለበትም ይወስናል፡፡ አስቦ የወሰነ ሰው የሚያደርገው እንዳሰበው እንደዚያው ነው፡፡ በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና፤ . . . ምሳሌ 23፡7 ስለዚህ ነው ሁልጊዜ ስለመስረቅ የሚያስብ ሰው ሌባ ነው፡፡ ስለ ጥላቻ የሚያ…