heroaw.wordpress.com
የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና!
ሰው በምድር ላይ እንዲበረክት አለመታበይ አለበት፡፡ ሰው በምድር ላይ ተቋቁሞ እንዲያልፍ የትቢትን ንግግር ማስወገድ አለበት፡፡ የትእቢተኛ ዋነኛ ተቃዋሚው እግዚአብሄር ነው፡፡ ስለዚህ ነው ሃና ስትፀልይ እንዲህ ያለችው፡፡ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነ…