heroaw.wordpress.com
ከዋናተኛው ሮቤል ምን እንማራለን ?
ዛሬ ኢትዮጲያን ወክሎ ስልተወዳደረ ዋናተኛ ብዙ ተብሎዋል፡፡ ይህን አስቂኝ ዜና ከ ዴይሊ ሜይል እስከ ዋሽንግተን ፖስት በግርምታ ዘግበውታል፡፡ ይህንን ዜና የስፖርትና ሌሎችም ጋዜጠኞች በፌስቡክና በትዊተር ገፆቻቸው ተችተውበታል፡፡ በርግጥ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኖዋል፡፡ ሁኔታው ያስቃልም ያስቆጫልም፡፡ እያ…