heroaw.wordpress.com
ስማችሁ በሰማያት ስለ ተጻፈ
ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ። ሉቃስ 10፡20 እግዚአብሄር ለሃጢያታችን መድሃኒት ባዘጋጀው በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትና ጌትነት በማመናችን ስማችን በህይወት መዝገብ ላይ ተፅፎአል፡፡ ስማችን በህይወት መዝገብ ላይ ስለተፃፈ ስንሞት ወይ…