ethiothinkthank.com
የኤሊያስ ገብሩ ጠበቃ “የአ.አ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ታስሮ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ይታዘዝልኝ” ማለታቸው ተሰማ
የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፍ/ቤት ውሎ ፀሐፊ፦ Daniel Shibeshi “የጋዜጠኛው እስር የህግ አግባብነት የለውም!” ይላል የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ፡፡ ስለሆነም “habeas corpus” (በህገ ወጥ መንገድ የታሰረ እስረኛ ፍርድ የማግኘትና ፍርድ ቤት የመቅረብ መብ…