ethiothinkthank.com
ኢህአዴግ አልተግባብቶም፦ መግባባት በሌለበት ውህደት!
የዛሬ አመት የኢህአዴግን ም/ቤትን ስብሰባ መላው የሀገራችን ህዝብ ብቻ ሳይሆን አለም በጉጉት ሲከታተለው እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡አሁንም የዚህን አመት የኢህአዴግ ም/ቤት ስብሰባ እንዲሁ በጉጉት እንድንጠብቀው የሚያደርጉት የተለያዩ ምክንያቶች አሉ፡፡ አልተግባብቶም የህውሃት ማህከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን…