ethiothinkthank.com
አብዲ ኢሌን ከስልጣን ማስወገድ የሚያስፈልገበት ሰባት (7) ምክንያቶች፡-
1ኛ፡- አብዲ ኢሌ የአዕምሮ ብስለትና የሰከነ አመለካከት የለውም! በመጀመሪያ ደረጃ አብዲ ኢሌ የአንድ ክልል ፕረዜዳንት ለመሆን የሚያስችል የአዕምሮ ብስለት (ጤንነት) እና ህዝብን ለማስተዳደር የሚያስችል በቂ ግንዛቤ የለውም። በተደጋጋሚ ከሚያደርጋቸው ተግባራት ግለሰቡ ከፍተኛ የሆነ የስነ-ልቦና ችግር እንዳለበት…