ethiothinkthank.com
የህወሓት ቀጣይ አቅጣጫ፡ “ትላንት አፋኝ የነበረ ነገ እንቅፋት ይሆናል!”
ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ የወሰዳቸው የለውጥ እርምጃዎች በጣም አስደናቂ ናቸው አይደል? አዎ! በእርግጥ አንዳንዶቹ ለውጦች በቀጣይ አስርና ሃያ አመት ይመጣሉ ተብለው ያልተጠበቁ ናቸው። ይህ ለውጥ እንዲመጣ ላለፉት 27 ዓመታት ብዙዎች ታግለዋል። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ለእስርና ስደት ተዳርገዋል። ስ…