ethiothinkthank.com
አምስት ጥያቄ አለኝ፦ ይድረስ ለቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ
መቼም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሰው “ጤናህ እንደምን አለህ? እንዴት ሰንብተሃል? ኑሮ እንዴት ይዞሃል?… ወዘተ የሚሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ አያስፈልግም። ለነገሩ እንዲህ ያሉ የሰላምታ ጥያቄዎች ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ዓይነት ጥያቄ መጠየቅ መጠየቅ ተገቢ አይመስለኝም። ሆኖም ግን፣ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጋ…