ethiothinkthank.com
ሼር ኢትዮጲያ እና የባቱ/ዝዋይ ከተማ ነዋሪዎች ችግር
የሚከተሉት በፅሑፉ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚነሱ ቃላቶች የአካባቢ ነባር ስሞች ሲሆኑ ትርጉማቸውም እንደሚከተሉት ናቸው፤ ባቱ ማለት ዝዋይ ሲሆን ባቱ ከተማ ማለት ዝዋይ ከተማ ማለት ነው። ሐሮ ደምበል ማለት የዝዋይ ሐይቅ ማለት ነው። 1. መግቢያ ኢንቨስትመንት ለአንድ ሀገር እድገት ወሳኝ ከመሆኑም በላይ የአንበሳውን …