ethiothinkthank.com
“ችሎት ማስከበር ወይስ ፍርሃት መፍጠር?” (በቃሉ ፈረደ)
ጉዳይ ኑሮት ወይም ለመታደም ችሎት ከሚገኘዉ ሰዉ ዉስጥ አብዛኛዉ ችሎት ሲቀርብ የመፍራትና የመራድ ስሜት ይሰማዋል፡፡ እንግዲህ ችሎት ፊት በፍርሐት መቆም አንድም ችሎቱን ከማክበር በሌላ ጎኑ ደግሞ ችሎቱን አስፈሪና ጭራቅ አድረጎ ከማየት ይመነጫል፡፡ አብዛኛዉ የሕብረተሰብ ክፍልም ስለ …