ethiothinkthank.com
በድብደባና ሕክምና እጦት ምክንያት ተከሳሾች ፍርድ ቤት መቅረብ አልቻሉም
በኦነግ ክስ የቀረበባቸው እነ መርጋ ደበሎ የክስ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ ቀናቴ ፈይሳ ዛሬ በነበረው ቀጠሮ አልቀረቡም። አቶ ቀናቴ በምርመራ ወቅት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ከደረሰባቸው ድብደባ በተጨማሪ ህክምና ባለማግኘታቸው በድብደባው የደረሰባቸው ጉዳት ወደ ካንሰር ተቀይሮባቸው…