ethiothinkthank.com
በሁሉም የት/ት ደረጃ የመምህራን ደመወዝ ከመንግስት ሠራተኞች እንደሚበልጥ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በጥር ወር 2009 ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መድረጉ ይታወቃል። ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ከሌላው የመንግስት ሰራተኛ ከፍ ያለ የደመወዝ ስኬል ያላቸው ተቋማትን አይመለከትም። በዚህ የደመወዝ ማስተካከያ ያልተካተቱ የመንግ…