ethiothinkthank.com
በመልሶ ማልማት ፕሮግራም 360 ሔክታር መሬት ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ሊነሱ ነው
ከ54 ሺሕ ሔክታር የአዲስ አበባ ይዞታ 60 በመቶው መልሶ መልማት ያለበት ሲሆን፣ ቀሪው 40 በመቶ የማስፋፊያ ክልል ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በማስፋፊያ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች በማለቅ ላይ የሚገኙ በመሆናቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያካሂደውን የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወደ መሀል ለማድረግ ማቀዱን ለማ…