ethiothinkthank.com
የኢትዮጵያን ጥንታዊ ታሪክ ከአራት ሺሕ ዓመታት የሚያዘልለው ግኝት – (ሔኖክ ያሬድ )
“…የአርኪዮሎጂ ተመራማሪዎች ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻን #ከዓረብ_ከፈለሱ ሰዎች ጋር የተያያዘ ነው የሚለው እምነታቸው #ትክክል_አለመሆኑን #ኢትዮጵያውያን የራሳቸው ጥንታዊ ሥልጣኔ እንደነበራቸው በመዝበር የተገኘው መረጃ አረጋግጧል፡፡ የመዝበር ሥልጣኔ ፍልሰተኞች ከመምጣታቸው 800 ዓመታ…