ethiothinkthank.com
ልማታዊ አምባገነንነት
ኢኮኖሚ በ10% ሲያድግ የፖለቲካ ቁጥጥሩ በተመሳሳይ ፍጥነት ከቀነሰ “ልማታዊ መንግስት” ይፈጠራል፤ የፖለቲካ ቁጥጥሩ በተመሳሳይ ፍጥነት ከጨመረ “አምባገነን መንግስት” ይፈጠራል። የዛሬ 10 ዓመት የኢንተርኔት ተጠቃሚ ብዛት በሺህዎች ይቆጠሩ ነበር። አሁን ግን በልማታዊ መንግ…