ethiothinkthank.com
“ከአባይ ቦንድ” እና “ከሚስት-ቃል” ማን ይበልጣል?
ታክስ፣ የጡረታ መዋጮ እና “የሕዳሴ ቦንድ”፣ከአጠቃላዩ ያልተጣራ ደምዎዜ ላይ 35%ቱን ይወስዳሉ። በቀረው 65% ደግሞ፣ ከሞላ-ጎደል በሁሉም እቃና አገልግሎት ላይ የ30% VAT እከፍላለሁ። ስለዚህ፣ “እኔ የምኖረው በ35% ብቻ ነው” ማለት ነው። ምን ነው “የVAT ታክስ 1…