ethiopiaobservatory.com
“አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት ወደኋላ የሚመልሱንን ኃይሎች ማስቆም አለብን”- ጠሚ ዐብይ አሕመድ
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) ከአዘጋጁ፡ ከሩስያ መልስ ባለፈው ሣምንት ጠሚሩ በየቦታ ተዟዙረው ያስተላለፏቸው መልዕክቶች ዓላማ ማግባባትና ማስታረቅው ያሰበ መስሎ ነበር። ብዙ መለማመጥ ስለታየበትም ቅሬታዎች መፈጠራቸውም የሚካድ አይደለም። ግራ ሲያጋባም ከርሟል፡፡ ይህም ሊቀጥ…