ethiopiaobservatory.com
የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ከሰኔ ባሕር ዳርና አዲስ አበባ ግድያዎች ጋር በተያያዘ እሥር ላይ ያሉት ጋዜጠኞችና የዐብን አባሎች ከሕግ ውጭ መታሠራቸውን ገለጹ!
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሺነር ዶር ዳንኤል በቀለ ሕግ ከሚፈቅደው ውጭ ታሥረው የሚገኙ ሰዎች በዋስ ወይንም ያለ ዋስትና እንዲለቀቁ ይገባል አሉ፡፡ አንዳንድ ተጠርጣሪዎች በእሥር የቆዩበት ጊዜ አሳሳቢ መሆኑንና …