ethiopiaobservatory.com
ትልቁ የኢትዮጵያ ‘ፌደራል’ በጀት ድክመቱ፣ ገጽታዎቹና ውስብስብ ችግሮቹ
ማስታወሻ ለአንድ መንግሥት በጀት በእጁ ያለ የፖለቲካና ተሃድሶ መሣሪያው ነው። የዐብይ አስተዳደር የመጀመሪያ በጀቱ ምን ዐይነት የተሃድሶ ግቦችን ተግባራዊ እንደሚያደርግ እጅግ አስፈላጊ ቢሆንም እስካሁን ምንም ገለጥለጥ ያለ ምልክት አላየሁም — የገንዘብና ኤኮኖሚና ሚኒስትሩ በጀቱ “የፍት…