ethiopiaobservatory.com
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፊቱን ወደ ቻይና-ሠር አውሮፕላን እያዞረ ይሆን?
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን መጋቢት 1/2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲበር አደጋ ካጋጠመው በኋላ ድርጅቱ አውሮፕላኖቹን ማገዱን አስታውቆ ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ …