ethiopiaobservatory.com
መጭው ምርጫ ከፊታችን ተደቅኖ የኦዲፓና ኦነግ ግብግብና ጠለፋ ለሕዝቡ ደኅንነትና ለሃገሪቱም ፖለቲካ መስከንና ኤኮኖሚ ዕድገትዋ አሳሳቢ የችግር ምንጭ ነው!
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) ሰሞኑን መንግሥት (ኦዲፒ) ከኦነግ ጋር ያለውን የተበላሸ ግንኝነት አስመልክቶ መግለጫ ከሠጠበት ቀን ጀምሮ፣ በየዕለቱ ግንኙነታቸው ወደ ከፋ አቅጣጭ ሲያመራ ይታያል። ይህን አስመልክቶ ኦዲፒና ኦነግ ሳይደማመጡ የሚመክሩ መምሰላቸው በጊዜ ማብቃት አለበ…