ethiopiaobservatory.com
የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ከማዘጋጃ ቤት እንዲወጣ ተወሰነ! ተጠያቂነትና አቤቱታ ሰሚ ዕጦትን ከጉበኛና ዘራፊው ዘመነ ሕወሃት ለማባባስ? አልያ?
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ከማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ እንዲወጣ ተወሰነ፡፡ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ለዓመታት ከነበረበት ማዘጋጃ ቤት እንዲወጣ የተወሰነው፣ በማዕከል ደረጃ የሚገኙ ሁሉም የመሬት ተቋማት በአን…