ethiopiaobservatory.com
አብዲ ዒሌ በሶማሌ ክልል ለተፈጸሙ የመብት ጥሰቶች፡ ዘረፋዎችና ግድያዎች ሕዝቡን ይቅርታ ጠየቀ!
የእዘጋጁ አስተያየት፡ ለዚህ ነፍሰ ገዳይ ባላቸው ቀረቤታ ምክንያት የሕወሃት ሰዎች ዜናው እንኳ እንዲጻፍ ያደረጉት፣ “የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ለተፈፀሙ ስህተቶች ኃላፊነት በመውሰድ የክልሉን ህዝብ ይቅርታ ጠየቀ!” በማለት ነው! ከመቼ ወዲህ ነው ስው መግደል ወደ ስህተት ደረጃ የወረደው…