ethiopiaobservatory.com
በገንዘብ ዕጥረት ምክንያት፣ኢትዮጵያ መንግሥታዊ የዱቤ በጀት ልትጀምር ነው! ሕወሃት ሃገራችንን አከሠራት አይደል?
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) በሪፖርተር ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር ዘንድሮ መሰብሰብ አልተቻለም የ2011 ዓ.ም. በጀት 59 ቢሊዮን ብር ጉድለት አለበት የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀጣይነት ለማረጋገጥ የገንዘብ እጥረት ቀውስ እንደገጠመው፣ እጥረቱ በፍጥነት መፍትሔ ካልተገኘለት ኢኮ…