ethiopiaobservatory.com
የጎሳ ግጭቶችን ተከትሎ በኢትዮጵያ አዲስ የርሃብ አደጋ እያንዣበበ መሆኑን ዓለም አቀፍ የቤተክርስቲያናት ኅብረት አስታወቀ!
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) የካቲት 29 ቀን 2010 ዓ/ም (ኢሳት ዜና) በአሁኑ ወቅት ያለው የድርቅ ሁኔታ ካለፈው ዓመት 2017 እ.ኤ.አ. ጋር ሲነጻጸር በከፋ ደረጃ ላይ ይገኛል የሚለው ህብረቱ፣ በተለይም በአፋር፣ በሶማሊያና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ አርብቶ አ…