ethiopiaobservatory.com
ግንቦት7 ስለአንድነት አፍራሽ ሕወሃቶች ከሠነዘረው አወዛጋቢ አስተያየት ይልቅ ሕዝቡን ባዳመጠ በጣም በበጀው!
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) የግንቦት7 አባል አይደለሁም። የማናቸውም ድርጅት — ሃገር ውስጥም ከሃገር ውጭ — የአባልነት ካርድ የለኝም። በተለይም ወሎ ውስጥ ባሉ ዜጎቻችን ላይ ሕወሃት የፈጸማቸውን ጸረ-ሕዝብነት፣ በኢትዮጵያዊነቴና ለኢትዮጵያ ከበሬታና አንድነቷ ባለኝ ቀንዓዊነ…