ethiopiaobservatory.com
ኢትዮጵያና ሶማሊያ አል ሸባብን ለማጥፋት የሚደረገውን ዘመቻ አጠናክሮ ለማስቀጠል ተስማሙ! ይህ አባባል እውነት ነውን?
የአዘጋጁ አስተያየት፡ የውይይታቸውን ዝርዝር ይዘት አልተነገረንም። ግን እንደሚመስለን ከሆን፣ የዚህ ዜና ርዕስ “ሶማልያ ኢትዮጵያ ጦሯን ከአሚሶም ሥር እንድታደርግና ከአልሻባብ ጋር የሚደረገው ትግል እንዲጠናከር ሶማልያ ጠየቀች” ማለት አልነበረበትም ወይ? ከሥር በመካከላቸው ያለውን ችግር እንደ…