ethiopiaobservatory.com
በባሕር ዳር ግብር ያልከፈሉ ነጋዴዎች በመታሰር ላይ መሆናቸው ታወቀ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለንግዱ ማኅብረ ሰብ ግብሩ 40% ስህተት ነው እያለም!
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) (ኢሳት ዜና ነሐሴ 15/2009) በባሕ ርዳር ግብር ያልከፈሉ ነጋዴዎች በመታሰር ላይ መሆናቸው ታወቀ። በተለያዩ ክፍለከተሞች በሚገኙ የቀበሌ እስር ቤቶች ከ500 በላይ ነጋዴዎች ታስረው እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።…