ethiopiaobservatory.com
የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር መጠን ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ታወቀ
የአዘጋጁ አስተያየት:- “የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር፣ ከጠቅላላው ብድርና ቅድሚያ ክፍያ አንፃር ወደ 9.2 በመቶ ለማውረድ ቢያቅድም ወደ 25 በመቶ አሻቅቧል”! ይላሉ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ኃላፊ። በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ ዝሕብ የማይነገረው ነገር ግን ኪሣራው በ…