ethiopiaobservatory.com
ፓርላማው በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አመራሮች ላይ የብቃት ጥያቄ አነሳ
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) በሪፖርተር * የፓርላማ አባላት ማንኛውም ባለሥልጣን የሕግ ተጠያቂነት አለበት ብለዋል * የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ‹‹የሚፀፅተኝ ነገር የለም›› አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች…