ethiopiaobservatory.com
በጉራ ፈርዳ ለደረሰው የዘር ማጥፋት ሙከራ መመሪያ የሰጡት መለስ ዜናዊና ሽፈራው ሽጉጤ ሳይጠየቁ 18 የወረዳው ሹማምንትና ነዋሪዎች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሠረተ
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) መጋቢት ፳፫ ቀን ፳፻፯ ዓ/ም (ኢሳት ዜና):- ባለፉት ሶስት አመታት በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ይኖሩ በነበሩ በአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጸም ትእዛዝ ያስተላለፉት ከፍተኛ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ባልቀ…