ethiopiaobservatory.com
በ2015 ምርጫ ዋዜማ፡ የስለላ ኤጀንሲ ኢንሳ የመንግሥትን ሚዲያን በአዲስ መልኩ እያደራጀ ነው፤ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጠሉ
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) አዲስ አበባ መስከረም 5/2007 (ኢዜአ)፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የመረጃ አቅርቦትና ተደራሽነቱን ዘመናዊ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ጋር ተፈራረመ።…