ethiopiaobservatory.com
ጥሬ ቡና ለውጭ ገበያ ማቅረብ እያሽቆለቆለ ነው
የአዘጋጁ አስተያየት፡ “የቡና ሽያጭ ለማሽቆልቆሉ የሚሰጡ በርካታ ምክንያቶች ይጠቅሳሉ፡፡ የዓለም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ እየወረደ መምጣቱ ዋናው ምክንያት ተደርጐ ቢቆይም፣ በአገር ውስጥ የቡና ፍጆታ እየጨመረ መምጣት፣ ‹‹የጀበና ቡና›› መሸጫዎች መብዛት፣ ሌሎች ተወዳዳሪ አገሮች ከኢትዮጵያ የተሻለ የ…