ethiopiaobservatory.com
“በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” ሆነና የብአዴን ዋና ጸሃፊ ቤት በ11 ፖሊሶች ሌትና ቀን እየተጠበቀ ነው
Posted by The Ethiopia Observatory የካቲት ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ተወላጆች ላይ በጅምላ ፀያፍ ስድብ የሰነዘሩት የብአዴኑ አመራር እና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የ አቶ ኣለምነው መኮነን መኖሪያ ቤት በድንጋይ መደብደቡን ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የዘገበ ሲሆን፣…