ethiopiaobservatory.com
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ‘7,300 መኖሪያ ቤቶች በዕጣ አከፋፈለ’ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ መልሶ ማልማት እና በሌሎች ነባር ሳይቶች የገነባቸውን 7300 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ ከሰዓት በዕጣ አከፋፈለ፡፡ ቤቶቹ የተገቡት በልደታ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ቦሌ፣ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ አዲስ ከተማ፣ ቂርቆስና የ…