ethioaddissport.com
ሜዳው ውስጥ ገብቶ ጨዋታ እንዳይመለከት የተከለከለው ቱርካዊይ ደጋፊ ክሬን በመከራየት ጨዋታውን ተመልክቷል።
ፅሁፍ ዝግጅት ፦ መንሀጁል ሀያቲ የዴኒዚስፐር እግር ኳስ ክለብ ደጋፊ የሆነው ቱርካዊይ ሜዳ ውስጥ ገብቶ እንዳይመለከት በመከልከሉ ምክንያት የሚደግፈው ቡድን 5 ለ 0 ሲያሸንፍ ከሜዳ ውጭ ክሬን ላይ ቁጭ ብሎ መመልከት ችሏል። በእግር ኳስ የተለያዬ አስቂኝን ነገሮችን መስማማት እና መመልከት የተለመደ ቢሆንም ከወደ…