ethioaddissport.com
የምስራቅ አፍሪካዎቹ ያንጋ እና ድቻ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ይፋጠጣሉ
በአፍሪካ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አስደናቂ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ወደ ምድብ ድልድሉ ለመግባት የመጨረሻውን ጨዋታ ከታንዛኒያው ያንጋ ጋር እንዲያደርግ ተደለደለ።…