ethioaddissport.com
የዕለተ አርብ የአውሮፓ ጋዜጦች አጫጭር ዝውውር ወሬዎች 
የአውሮፓ የጥር ወር የዝውውር መስኮት አሁንም ተጧጥፎ እንደቀጠለ ይገኛል። ኢትዮአዲስ ስፖርትም በዛሬው ዕለት በአውሮፓ ጋዜጦች ትኩረትን የሳቡ አበይት የዝውውር ርዕሰ ጉዳይ ናቸው ያለቻቸውን ወሬዎችን እንደሚከተለው አሰናድታለች።…