ethioaddissport.com
የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማቱን ማን ያሸንፍ ይሆን?
ከፈረንሳዩ ጋዜጣ ፍራንስ ፉትቦል አዘጋጅነቱን እ.ኤ.አ. በ1992 ተረክቦ ጅማሮውን ያደረገው የካፍ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች የሽልማት አሰጣጥ ስነስርዓት ሀሙስ ታህሳስ 26 በጋና ዋና ከተማ አክራ ይካሄዳል።…