ethioaddissport.com
የሴሪ ኣው ዳኛ መድሎ በመፋፀም ክስ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል
ጣሊያናዊው ዳኛ ፒየሮ ጂያኮሜሊ ከሁለት ሳምንታት በፊት ላዚዮ በቶሪኖ 3ለ1 እንዲረታ አድርገዋል በሚል ከባድ ያለ ውዝግብ መነሾ ሆነው ነበር። ይህ ብቻ ሳይበቃ ዳኛው አሁንም በግል የማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ላይ በለጠፉት ምስል ተጨማሪ አወዛጋቢ ጉዳይ በመፍጠራቸው የጣሊያን አቃቤያን ህግ የጥርጣሬ አይን ውስጥ እን…