ethioaddissport.com
አስደናቂ ምሽት / ጁቬንቱስ ነግሶ ባመሸበት የጣሊያን እግር ኳስ የሽልማት ስነስርዓት ጂያንሉጂ ቡፎን የሴሪ አው የአመቱ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ተቀዳጀ