ethioaddissport.com
ናይጄሪያዊ አጥቂ ያኩቡ እግርኳስ መጫወት አቆመ
የቀድሞው የናይጄሪያ ብሄራዊ ቡድን አጥቂ በ35 ዓመት ዕድሜው እግርኳስ መጫወት አቁሟል። እ.ኤ.አ.ከጥር 2003 እስከ ግንቦት 2012 ድረስ ባሉ አስርት አመታት ለሚጠጉ ጊዜያት አብዛኛውን ጊዜ በአበይት የእንግሊዝ ክለቦች ውስጥ የተጫወተው ያኩቡ በ293 የሊግ ጨዋታ ተሳትፎ 114 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል…