ethioaddissport.com
ስምንተኛው የ”አዝናኑ ሲዝናና” የሚዲያ የፉትሳል ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
ለስምንተኛ ጊዜ የሚካሄደውና “አዝናኙ ሲዝናና” የሚል ስያሜን የያዘው የሚድያ አካላት የፉትሳል ውድድር የምድብ ዕጣ አወጣጥ ስነስርአት ትናንት አመሻሹን ሲከናወን ኢትዮአዲስ ስፖርት በምድብ “ሐ” ከኢቢኤስ ቲቪ ፣ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ፣ ከኢትዮ ሲኒማና ከኢትዮጵያን ስፖ…